البحث

عبارات مقترحة:

التواب

التوبةُ هي الرجوع عن الذَّنب، و(التَّوَّاب) اسمٌ من أسماء الله...

الودود

كلمة (الودود) في اللغة صيغة مبالغة على وزن (فَعول) من الودّ وهو...

المجيب

كلمة (المجيب) في اللغة اسم فاعل من الفعل (أجاب يُجيب) وهو مأخوذ من...

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ስድስት :ኢርዝ ወይም ክር ማንጠልጠል ሑክም

الأمهرية - አማርኛ

المؤلف መሐመድ ሀሳን ማሜ ، መሀመድ አህመድ ጋዓስ
القسم دروس ومحاضرات
النوع مرئي
اللغة الأمهرية - አማርኛ
المفردات الشرك الأصغر
ይህ ሙዳራ ስለ : እምነትህን ከቁርአንና ሐዲስ ያዝ በሚል ርዕስ ያደርገው ሙሃዳራ ነው በዝህ ሙሃዳራ አቂዳ (እምነት) ማለት በጣም ለሰው ልግጅ መሰራታዊ ከሆኑ ነገሮች ዋናው በመሆኑ እምነትን (አቂዳ )ከቁርአንና ክሐዲስ መያዝ ይገባል ምክንያቱም ቁርአንና ሐዲስ የትክክለኛ እምነት (አቂዳ )ምንጮች በመሆናቸው:: በመቀጠል ስለ ኢርዝ ወይም ክር አይንን ለመከላከል ተብሎ ማንጠልጠል አስመልክቶ የተናገረብትና በዝህን ርዕስ ጉዳይ አስመክቶ በጥያቄን በማቅረብ ቀጥሎም መልሱን በመስጠት በስፋት ከቁአንና ሐዲስ ማስረጃ በማንሳት ያቀረበው ሙሃዳራ ነው ::

المرفقات

3

እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ስድስት :ኢርዝ ወይም ክር ማንጠልጠል ሑክም
እምነትህን ከቁርአንና ከሐዲስ ክፍል ስድስት :ኢርዝ ወይም ክር ማንጠልጠል ሑክም